Geez Amharic Orthodox Bible 81 logo Geez Amharic Orthodox Bible 81

Geez Amharic Orthodox Bible 81

by ብራና አፕስ Birana Apps

🗂️ Books & Reference

🆓 free

Version 3.0.6 💾 5 Mb
📅 Updated November 14, 2020

Ethiopian Orthodox Tewahedo Church Bible

4.9/5 ( 013+ reviews)
Android application Geez Amharic Orthodox Bible 81 screenshort

Features Geez Amharic Orthodox Bible 81

በስመ አብ ወወልድ ወመንፈስ ቅዱስ አሐዱ አምላክ አሜን::ይህ መጽሐፍ ቅዱስ የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያንን ሥርዓትና ደንብ ጠብቆ የተዘጋጀ ኦርቶዶክሳዊ መጽሐፍ ነው:: መጽሐፉ ለሃይማኖት አባቶች ለሰባክያነ ወንጌልና ለመምህራን ለመንፈሳዊ ተልዕኮ በሚሰማሩበት ወቅት መጽሐፍ ቅዱስ በእጃቸው መያዝ ሳይኖርባቸው በቀላሉ ቃለ እግዚአብሔርን ለማስተማር ጉልህ አስተዋጽኦ ይኖረዋል:: ምዕመናንም የግዕዙንና የአማርኛውን ትርጉም ምሥጢሩ ሳይዛባ በስልካቸው እንዲጠቀሙ ይረዳል:: የመጽሐፉ ልዩ ባሕርያት † ሰማንያ አንድ (81) መጻሕፍትን ያካተተ ነው† ሙሉ ብሉይና ሐዲስ ኪዳን በኢትዮጵያ ጥንታዊ ቋንቋ በግዕዝና በአማርኛ የተዘጋጀ ነው † የአማርኛው ትርጉም በጥንታዊው የአባቶቻችን አጻጻፍና አገላለጽ ሃይማኖታዊ ለዛውን ሳይለቅ የተጻፈ ነው † የኢትዮጵያ ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ ቤተ ክርስቲያን የምትጠቀምባቸውን የብሉይ ኪዳን የቀኖና መጻሕፍት ያካተተ ነው † ፊደሉና አጻጻፉ በግእዝና በአማርኛ መዛግብተ ቃላት መሠረት ታርሞ የተዘጋጀ ነው።† የፊደሎችን መጠን በቀላሉ ማስተካከያ መንገድ አለው ማሳሰቢያ: መጽሐፍ ቅዱሱን በየጊዜው ስለምናዘምነውና ያልተሟሉ የመጻሕፍት ክፍሎችን ስለምናሟላቸው የFacebook ገጻችንን Like በማድረግ አዳዲስ ነገሮችን ያግኙ:: http://www.facebook.com/getahun.amare1 This Ethiopian Geez Amharic Orthodox Bible android app is the only complete 81 books from Old, New Testament books and Deuterocanon/Apocrypha books.
It is the best Android Bible that contains both Geez and Amharic Orthodox bible translationsIf you like this App Rate us and give us a review.

Secure & Private

Your data is protected with industry-leading security protocols.

24/7 Support

Our dedicated support team is always ready to help you.

Personalization

Customize the app to match your preferences and workflow.

Screenshots

See the Geez Amharic Orthodox Bible 81 in Action

Geez Amharic Orthodox Bible 81 Screen 1
Geez Amharic Orthodox Bible 81 Screen 2
Geez Amharic Orthodox Bible 81 Screen 3
Testimonials

What Our Users Say

Don't just take our word for it. Here's what our users have to say about our Android app.

"ጥሩ ነው ደስ ይላል ,ብራናዎች ነጻ ነው አይባለም ሽያጭ ነው።"

Tsegaye Roman

"Dusj"

Kirubel Zerhiun

"Tru app new gen segebegebe athun ber ber atebele beru anko endayegelh"

tadlo wendante

"Good app"

Daniel Masresha

"Yemitaskefelut sew Qurann benetsa endianeb lemadreg new????"

T M

"It's not free don't download it"

NEGA DEMEKE

"ይህንን ስራ በመስራትህ መመስገን ይገበሃል።ብዙ ወጪም እንደምታወጣ ይገባናል ነገር ግን ብዙሃኑ ኢትዮጵያዊ በልቶ ማደር እየከበደው ሆኖ ሳለ ይሄንን አፕ በዚህ ዋጋ ግዛ ማለት ሲበዛ እራስ ወዳድነት ነው።ፈጣሪንም አለመፍራት ነው ያልተጋነነና ብዙሐኑን ድሐ ያማከለ ዋጋ ቢሆን መልካም ነው የስራህንም ዋጋ ፈጣሪ ነው የሚከፍልህ የዓለም ቅራቅንቦ እዚሁ ቀሪ ነውና ማንም ያተረፈ የለም ጥሎት ነው የሄደው ስለዚህ ለለፋህበት ስራ ዋጋ ያስፈልገሃልና ይታሰብበት የላዩ የተሻለ ነውና።"

Theodros Gezahegn

"Good"

ዝክረ ቅዱሳን ቲዩብ

"OK 1"

ኦርቶዶክስ ተዋሕዶ የኢትዮጵያ ክብር

"Don't say free If u want ask properly little amount of money.If u work on it I'll b ze 2nd Tesfa Gebreslase"

Hailemariam Wondimu

Get the App Today

Download on Google Play

Available for Android 8.0 and above